This book contains the gematria of the Geez alphabet.
There are 26 letters of Geez and each letter has a number that it represents and can reach up to 800.
This 888 book uncovers the spiritual and scientific codes hidden in the Geez alphabet through Geez gematria.
The author of the book is Dr Rodas Tadese Abebe and he has published 25 research books.
አንባብያን 888 የሚለውን ርእሱን በሚያዩበት ጊዜ ምን ይኾን? ለምን ይኽነን ርእስ መረጠው? ሳይሉ እንደማይቀሩ እገምታለኍ፡፡ ይኸውም ከ6 ዓመታት በፊት ላይ ቀመር 888 እና መጽሐፍ ቅዱስ በሚል ርእስ 888 ከወሩ፣ ከቀኑ፣ ከዓመቱ ጋር መገጣጠሙን በማሰብ በ2008 ዓ.
በቀን 8 በ8ተኛ ወር ላይ በፌስቡክ ላይ ዘርዘር አድርጌ በመጻፍ ለአንባብያን አንድ ጽሑፍ አጋራኊ፡፡ ያነንም ጽሑፍ ብዙዎች በጊዜው አንብበውት ነበር፡፡ የሚገርመው ነገር ከ6 ዓመታት በኋላ በ2014 ዓ.
ልክ ያነን ጽሑፍ በለቀኩበት ዕለት በ8ኛው ወር በሚያዝያ፣ በ8ተኛው ቀን፣ በ8ኛው ሰዓት ላይ 24ተኛው መጽሐፌ ማዛሮት በድምቀት ተመረቀ፡፡ በዚያ የመ.
Pope Saint Leo Ix
111.32 Lei